በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚያለሙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግሮች ለመፍታት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል። ምልከታ ካደረጉባቸው ፋብሪካዎች ውስጥ በናይክ ትሬዲንግ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ስር የሚገኘው አሚን የምግብ ዘይት ፋብሪካ...

የሀገር ውስጥ ምርት መበራከት አቅርቦት እና ፍላጎት እንዲመጣጠን ያደርጋል።

አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት የተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎብኝተዋል። በተለያዩ ዘርፎች አምራች ኢንዱስትሪዎች ይዘዋቸው የቀረቡትን ምርቶች የጎበኙት የሃይማኖት አባቶቹ በኤክስፖው የተመለከቱት ነገር እንደሀገር ኩራት...

“የፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ስኬትማ እንዲኾን የመሪዎችን ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ይጠይቃል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ደሴ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ተግባር በስኬት እንዲጠናቀቅ የመሪዎች ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ወሳኝ መኾኑን የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ገልጸዋል። የፋይዳ መታወቂያ ሕገ ወጥነትን እና ወንጀሎችን ለመከላከል ያለው ጠቀሜታ...

የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እስከ 6 ዓመት ዕድሜ ክልል የሚገኙ ሕፃናት አዕምሯዊ፣ አካላዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጤንነትን ለመገንባት የሚያስችል የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ጉባኤ ከግንቦት 3/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት አድርገናል...