ማዕድ ማጋራት፦ ከምግብ ባሻገር ፍቅር እና ክብር

ማዕድ ማጋራት፦ ከምግብ ባሻገር ፍቅር እና ክብር የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋርቷል። በማዕድ ማጋራቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያለው ለሌለው እንዲያካፍል በማድረግ የተጀመረው በጎ ባሕል...

በልዩነት ውስጥ አንድነት፤ በኅብረት ውስጥ አብሮነት ተገምዷል።

  ለዘመናት በኅብረት ቆመዋል፤ ደስታቸውን እና ሀዘናቸውን በኅብረት ተካፍለዋል፤ ለችግራቸው በጋራ መፍትሔ አስቀምጠዋል፤ ማኅበራዊ እሴታቸውን ጠብቀዋል። አብሮነት እና መተባበርን ለማጠናከር ባሕላዊ እሴቶቻቸውን በጋራ ማክበር ያዘወትራሉ ኢትዮጵያውያን። በአማራ ክልል በተለይም በክረምት ወራት ማኅበራዊ ኅብረቶች ይበልጥ ይጎላሉ። ማኅበረሰቡ...

ኢትዮጵያ የብዝኃ ማንነቶች ድምር ናት፡፡

  የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን አራት የኅብር ቀንን ምክንያት አድርጎ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ብዝኃነታችን የምንደምቅበት ጌጥ፣ የተደመረ ዐቅማችን ማሳያ ነው ብሏል። ኢትዮጵያ የብዝኃ ማንነቶች ድምር ናት፡፡ ኢትዮጵያውያን ከሚኖሩበት የአየር ንብረት እስከ አመጋገባቸው፤ ከአመራረታቸው እስከ አለባበሳቸው፤ ከሃይማኖታቸው እስከ...

“ለጽኑ ኅብረብሔራዊ አንድነታችን የማይናወጥ መሠረት ጥለናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን 04 የሚከበረውን የኅብር ቀን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክቱ ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል። የኅብር ቀን ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል...

ኢትዮጵያ እና ጽናት የማይነጣጠሉ ናቸው

ኢትዮጵያ የዘመናት ፈተናዎችን እና ማዕበሎችን ተሻግራ በታሪክ አወንታዊ አምድ ላይ የቆመች የጽናት እና የድል ምሽግ ናት። የሀገሪቱ ታሪክ የውጪ ወራሪዎችን እና የውስጥ ችግሮችን በጋራ መንፈስ በመመከት የተገነባ የድል ማኅደር ነው። ኢትዮጵያውያን በፈተና ጊዜ አንድ...