“ልጆች ላይ መሥራት በነገ ሀገር ላይ መሥራት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቀዳማይ ልጅነት ልማት አበባ እና አዝመራው፣ ከዛሬ ተሻግሮ በትውልዶች የሚሰበሰብ የሀገር...

ለሰላማዊ ምርጫ ሴቶች ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሐዊ እና ተአማኝነት ያለው ኾኖ እንዲጠናቀቅ ሴቶች በግንባር ቀደምትነት ሊሳተፉ ይገባል። ወይዘሮ ምንታምር ዘለቀ የቻግኒ ከተማ ነዋሪ ናቸው። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበጀኛል የሚለውን ፓርቲ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና...

ወጣቶች ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በሀገራቸው የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ የሚወስኑበት ዴሞክራሲያዊ ሂደት ነው። ወጣቶች ደግሞ የዚህ ሂደት ንቁ እና ወሳኝ ተዋናይ ናቸው። ወጣቶች የሰላም አምባሳደር በመኾን በሂደቱ ላይ በንቃት መሳተፍ እንዳለባቸው...

“የምርጫውን ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት ለማከናወን የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው። በአማራ ክልልም ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሰላም...