ትምህርት ቤቶቹ ታግደዋል?
ባሕር ዳር:ሰኔ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ2018 ዓ.ም ያስተምሩ ከነበሩ ትምህርት ቤቶች መካከል ሦስቱ መታገዳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ ተሠራጭቷል።
👉እውነት ነውን?
-የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት ምሪያ ኅላፊ ሙሉዓለም አቤ(ዶ.ር) ልክ ነው ለ2019 የተምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ...
በዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ላይ ያነጣጠረው ጥቃት፦
ባሕር ዳር:ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ላይ ያነጣጠረ እና የኮምፒውተሮችን ደህንነት ከፍተኛ አደጋ ላይ የሚጥል አዲስ የማጭበርበር (Phishing) እየተሰራጨ ነው።
ጥቃቱ በብዙ ሀገራት ላይ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ካስፐርስኪ (Kaspersky) የተሰኘ የመረጃ ምንጭን ዋቢ አድርጎ ኢንሳ...
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ አፍሪካ የፀረ-ስደተኞች እንቅስቃሴ መሪዎች በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞች እስከ 23/10/2018 ዓ.ም ድረስ ሀገሪቱን እንዲለቁ ማሳሰባቸውን ቢቢሲ አስታውሷል።
'ማርች ኤንድ ማርች' የተሰኘው ይህ እንቅስቃሴ በመሪው አማካኝነት የተቀመጠው ቀነ ገደብ ለውጥ...
የስልክ በቫይረስ መጠቃት ለመረጃ መዘረፍ ይዳርጋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስልኮች ከግንኙነት ባለፈ ለኦንላይን ግብይት፣ ለባንክ አገልግሎት፣ ለሶሻል ሚዲያ እና መሰል የዕለት ተዕለት ተግባራት በስፋት እየዋሉ ነው።
በዚህም ምክንያት ስልኮች የሰዎችን አድራሻ፣ የካርድ መረጃዎችን እና የባንክ አካውንት ምስጢራዊ ቁጥሮችን...
ሂውማን ሄር የጤና ችግር ይኖረው ይኾን?
ባሕር ዳር:ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሂውማን ሄር/human hair/ በአብዛኛው ሴቶች ለውበት፣ ጸጉር ረዝሞ ወይም በዝቶ እንዲታይ የሚጠቀሙት መዋቢያ ነው። በሠርግ እና መሠል ዝግጅቶች ላይ በስፋት ሴቶች ያዘወትሩታል።
✍️የጤና ችግር ያመጣ ይኾን?
አሜሪካን ኬሚካል ሶሳይቲ ጆርናል የተባለ...








