የኢልኒኖ ስጋት እስከ ምን?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ሜቲዮሮሎጂ ድርጅት መረጃ መሠረት በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለው የኤልኒኖ (El Niño) ክስተት በዓለም አቀፍ የዝናብ ሥርጭት ላይ መሠረታዊ እና ከፍተኛ ለውጥ እያስከተለ ይገኛል።
የፓሲፊክ ውቅያኖስ...
የታየው እና የተሰማው ሁሉ አይታመንም!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአኹኑ ወቅት በዓለም ዓቀፍ ደረጃም ኾነ በሀገራችን በስፋት እየተስተዋለ የመጣው የሳይበር ስጋት "ዲጂታል ምስል እና ድምፅ ማጭበርበር" (Deepfake Technology) ነው::
ዲጂታል ምስል እና ድምፅ ማጭበርበር ማለት የሰው ሰራሽ አስተውሎት...
የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት በታሪክ ብዙ ዋጋ አስከፍሏል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2018 (አሚኮ) አሉባልታ እና ሐሰተኛ ወሬዎች የሰው ልጅ ታሪክን ካበላሹ፣ መንግሥታትን ካፈረሱ እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፉ እጅግ አደገኛ የጥፋት መሣሪያዎች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው።
ሐሰተኛ ወሬ የዛሬው የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመን ፈጠራ...
የሳይበር ጥቃትን እንዴት መከላከል ይቻላል?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቁልፍ መሰረተ ልማትን የሚያሥተዳድሩ እንደ መብራት፣ የውኃ፣ የቴሌኮም፣ የፋይናንስ ተቋማት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው።
አጥቂዎች ደካማ የይለፍ ቃላትን እና ዘመናዊ ያልኾኑ ሶፍትዌሮችን እንደ ክፍተት በመጠቀም ወደ ሲስተም በመግባት...
የመረጃ ምሥጠራ ምን ጥቅም እና ጉዳት አለው?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንክሪፕሽን (የመረጃ ምሥጠራ) ማለት ማንኛውንም መረጃ ወደ ምሥጢራዊ ኮድ በመቀየር፣ ትክክለኛውን ትርጉም ካልተፈቀደላቸው ወገኖች የሚደብቅበት ዘዴ መኾኑን
የ"ቴክ ታርጌት" (TechTarget) መረጃ ያሳያል።
መረጃዎቻችን ኢንተርኔት ላይም ይኹን ኮምፒውተር ውስጥ ሲቀመጡ ሌላ...








