በበዓል ወቅት ከሚበዙ የዲጂታል ማጭበርበሮች ይጠንቀቁ!

  ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበዓላት ወቅት ሲደርስ የኦንላይን ገበያ እና የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር ይጨምራል። ይህም በጥሬ ገንዘብ ከመገበያየት የተሻለ ደህንነትን ይፈጥራል። ነገር ግን አታላዮች በኢንተርኔት፣ በኢሜይል፣ በጽሑፍ መልእክት እና በማኅበራዊ ሚዲያ የግል መረጃዎችን...

የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምን ያመለክታል?

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት እስከ 2027 የሚቆይ "ብርቱ" ኤል ኒኖ ሊከሰት እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ቢቢሲ እንደዘገበው ይህ ክስተት ዓለምን ወደ ከፋ የሙቀት አደጋ ያሸጋገራታል። የፓስፊክ ውቅያኖስ የውኃ...

ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለታዳጊ ሀገራት ምን ዕድል አመጣ?

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊ ሀገራት የኤሌክትሪክ፣ የኢንተርኔት እና የክህሎት ክፍተቶቻቸውን በፍጥነት ከደፈኑ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ታግዘው በምዕተ ዓመት ያቀዱትን የልማት ጉዞ በአስርት ዓመታት ውስጥ ማሳካት እንደሚችሉ የዓለም ባንክ ያወጣው ሪፖርት...

የምግብ ዋስትና ስጋትን ሰው ሰራሽ አስተውሎት ይታደግው ይኾን?

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአየር ንብረት ለውጥ፣ በሕዝብ ቁጥር እድገት እና በጂኦ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ምክንያት በአኹኑ ወቅት የዓለም የምግብ ሥርዓት አደጋ ውስጥ መውደቁን የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መረጃ ያሳያል። አርሶ አደሮች በቆየው ልማዳዊ አሠራር...

ለግንዛቤ! ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ ከሚገኝ ገቢ ስለሚከፈል ግብር፦

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 ንዑስ አንቀጽ 29 መሠረት ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ ከሚገኝ ገቢ ግብር እንዲከፈልበት መደረጉን የገቢዎች ሚኒስቴር አሳውቋል። ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ምን ማለት ነው? አንድ ግለሰብ...