ሮቢንሁድ ራንሰምዌር
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ራንሰምዌር በተቋማት፣ በቁልፍ የመሠረተ ልማት አውታሮች እና በግለሰቦች ላይ ታልሞ የሚፈጸም የሳይበር ጥቃት ዓይነት እና ለከባድ ኪሳራ የሚዳርግ ነው፡፡ ጥቃቱ ኮምፒውተሮችን በመበከል እና በመቆለፍ ለማስለቀቂያ ገንዘብ...
አዲሱ ቻት ጂፒቲ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኦፕን ኤ.አይ እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በ2015 ዓ.ም በዓለማችን ትልቅ ሥም ባላቸው ሥራ ፈጣሪዎች እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ ላይ ምርምር በሚያደርጉ ግለሰቦች የተመሠረተ ኩባንያ ነው፡፡ ኩባንያው...
ማይክሮሶፍት ስካይፕን ሊዘጋ ነው
ባሕር ዳር: የካቲት 2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓመታት የበይነ መረብ የቪዲዮ ተግባቦት (video calling) አማራጭ ኾኖ የቆየው እና በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች የነበሩትን ስካይፕ በመጭው ግንቦት ወር ጀምሮ ሊዘጋ መኾኑን ባለቤት ኩባንያው ማይክሮሶፍት ገለጿል፡፡
ከዚህ ቀደም...
ባዮሜትሪክ የደኅንነት ሥርዓት
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባዮሜትሪክ ከሁለት የግሪክ ቃል የተዋቀረ ነው። ባዮ ማለት ሕይዎት ሲኾን ሜትሪክ ማለት ደግሞ ልኬታ ማለት ነው፡፡ ሁለቱ ሲዋሃዱ ልዩ ተፈጥሯዊ የመለያ ባሕርይ ልኬታን የሚገልጽ ነው፡፡ ባዮሜትሪክስ ሰዎች ያላቸውን...