“የጥንቃቄ ጥሪ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከሰል እና ተያያዥ ጭሶች አደጋ ምክኒያት 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በዓመት ህይወታቸውን እንደሚያጡ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።
ይህ ምግብ ለመዘጋጀት በየቤታችን የምናዘወትሮው ከሰል አጠቃቀሙ ላይ ጥንቃቄ...
“ሜታ የልጆችን ደህንነት አደጋ ላይ ጥሏል”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/12/18 ዓ.ም (አሚኮ) ሜታ ማኅበራዊ ሚዲያው በልጆች ላይ የደቀነውን አደጋ በተመለከተ ማስጠንቀቂያ ባለመስጠቱ ተደጋጋሚ ክስ ቀርቦበታል።
ከሰሞኑም በአሜሪካ ኒው ሜክሲኮ ፍርድ ቤት በተላለፈበት ውሳኔ የልጆችን ደኅንነት ከመጠበቅ ጋር በተያያዘ 567 ሚሊዮን ዶላር...
የሳይበር ጥቃቶች በታዳጊዎች ላይ እየበዙ ነው!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/12/18 ዓ.ም (አሚኮ) የበይነ መረብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሕፃናት እና ታዳጊዎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች እየበዙ ነው።
በኢትዮጵያ ከ3መቶ ሺ በላይ የሚጠጉ ታዳጊዎች የመስመር ላይ ብዝበዛ እና ጥቃቶች ሰለባ መኾናቸውን ኢንሳ ከወራት በፊት ባወጣው...
ምን ያህል ያስጠይቃል?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሃሳብን በነፃነት መግለጽ መብት ነው። ነገር ግን ግጭትን የሚቀሰቅስ ወይም ጥላቻን የሚዘራ ሃሳብ ደግሞ ተጠያቂነትን ያስከትላል።
ብሔርን፤ ሃይማኖትን፤ ዘርን፣ ጾታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሠረት በማድረግ በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ...
የየክልሎች የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ እቅድ ምን ይመስላል?
በሀገር አቀፍ ደረጃ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ እየተከናወነ ይገኛል። ለመኾኑ የየክልሎች የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ እቅድ ምን ይመስላል?
✍️አማራ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 68 ሺህ 872 ሄክታር
🌱የሚተከል ችግኝ 308 ሚሊዮን 790 ሺህ 820
✍️ኦሮሚያ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ...







