የየክልሎች የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ እቅድ ምን ይመስላል?

5

 

በሀገር አቀፍ ደረጃ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ እየተከናወነ ይገኛል። ለመኾኑ የየክልሎች የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ እቅድ ምን ይመስላል?

✍️አማራ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 68 ሺህ 872 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 308 ሚሊዮን 790 ሺህ 820

✍️ኦሮሚያ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 191 ሺህ 290 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 476 ሚሊዮን 693 ሺህ 506

✍️ማዕከላዊ ኢትዮጵያ
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 2 ሺህ 910 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 9 ሚሊዮን 766 ሺህ 067

✍️ሀረሪ
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 207 ነጥብ 7 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 300 ሺህ

✍️ሲዳማ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 2 ሺህ ሄክታር

🌱 የሚተከል ችግኝ 10 ሚሊዮን 189 ሺህ 839

✍️ሶሚሊ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 1 ሺህ 67 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 2 ሚሊዮን 959 ሺህ 525

✍️ቤንሻንጉል ጉሙዝ
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 797 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 823 ሺህ 363

✍️ትግራይ ክልል
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 268 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 535 ሺህ 340

✍️አዲስ አበባ

🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 220 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 1 ሚሊዮን 37

✍️አፋር

🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 2 ሺህ 323 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 4 ሚሊዮን 173 ሺህ 7

✍️ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 4 ሺህ 652

🌱የሚተከል ችግኝ 10 ሚሊዮን 937 ሺህ 577

✍️ደቡብ ኢትዮጵያ
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 16 ሺህ 861 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 41 ሚሊዮን 324 ሺህ 212

✍️ድሬ ዳዋ
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 85 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 213 ሺህ 525

✍️ጋምቤላ
🌱የተዘጋጄ የተከላ ቦታ 65 ሄክታር

🌱የሚተከል ችግኝ 287 ሺህ 068

✍️በቃጠቃላይ

🌱በ291 ሺህ 617 ሄክታር መሬት 867 ሚሊዮን 993 ሺህ 886 ችግኝ በአንድ ጀምበር ይተከላል።

ምንጭ፦fbc

Previous articleበሶማሌ ክልል በረሃማነትን የሚገዳደረው ታሪካዊው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ በደማቁ እየተካሄደ ነው።
Next articleችግኝ በመትከል ሕልውናን የመታደግ ኀላፊነት በደብረ ብርሃን !