“መገናኛ ብዙኅን በምርጫ ሥራዎች ላይ በገለልተኝነት መሥራት ይገባቸዋል” ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኅን በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለት እና ከምርጫ በኋላ የጋራ አቅማቸውን በማቀናጀት ፍትሐዊ የዘገባ ሽፋን እና ትክክለኛ መረጃን ለሕዝቡ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ተናግረዋል። የመንግሥት...

በምርጫው ዕለት መምረጥ የሚያስችለንን በቂ ግንዛቤ አግኝተናል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሔድ 10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ፖለቲካ ፓርቲዎችም የምርጫ ቅስቀሳቸውን ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል። ዜጎችም ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለነገይቱ ሀገር ዕድገት ወሳኝ የሚሉትን ፓርቲ ለመምረጥ እየተጠባበቁ ይገኛሉ። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ለጸናች ሀገር የወጣቶች ተሳትፎ የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ እና የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የድጋፍ ሰለፉ እና የምርጫ ቅስቀሳው "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር...

በእንሳሮ ወረዳ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ​በሰልፉ ላይ የተሳተፉት ወጣቶች የሀገርን ልማትና አንድነት የሚያጠናክሩ...

አርሶ አደሮች ጭምር በንቃት የተሳተፉበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በአንዳቤት!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከተለያዩ የገጠሩ ክፍል የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የምርጫ ቅስቀሳና የምልክት ትውውቅ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው #አሚኮ_ዜና #የልማት_ሥራ #ምዕራብ_ጎጃም #ደንበጫ #አማራ_ክልል...