የሕገ ወጡ ሕወሃት የባሕር በር የማሳጣት ታሪካዊ ጠባሳ እና የዛሬው ሀገር ማፍረስ ሴራ !

"የባሕር ኃይላችን መልሕቅ የጣለበት፤ የጠቅል አሽከሮች በፓሪስ እና በኒውዮርክ የተሟገቱለት፤ የአሉላ ፈረሶች ውኃ የጠጡበት፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ዋና የዋኙበት፣ የት አለ ባሕሩ በደም የማልንበት?" ሲል ኢትዮጵያ ከባሕር በር ስትገለል እና የባሕር ኃይሎቿ ሲበተኑ በወቅቱ የባሕር ኃይል አባሉ ተቀኝቷል። ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት...

የመንግሥት እና የሃይማኖት ተቋማት ቅንጅት ለሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት !

የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የሃይማኖት ተቋማት፣ የመንግሥት ተቋማት መሪዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አማካሪ ኮሎኔል...

ተፈጥሮ፣ ታሪክ እና ዘመናዊ ልማት፤ ለባሕር ዳር አዲሱ የቱሪዝም ምዕራፍ

ታሪክ ከተፈጥሮ ጋር በተዋሃዱባት፤ ሁለቱም ሳይሰስቱ ውበት ባደሉባት እና ታሪክ ባጠገቧት ምድር ላይ የቆመችው ውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ በለውጥ ጎዳና ላይ ትገኛለች። ከተማዋ ከመሐል ሀገር፤ ከሸዋ፣ ከወለጋ፣ እስከ ጎንደር እና ሰሜን ድረስ እንደወርቃማ ድልድይ በማገልገል...

ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የአካል ጉዳተኞችን ፍትሐዊ ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ነው።

በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው የምክክር ሂደት ውስጥ የአካል ጉዳተኞች መካተት የሂደቱን አሳታፊነት እና ሙሉነት እንደሚያረጋግጥ የደብረ ታቦር አካል ጉዳተኞች ማኅበር አስታውቋል። ማኅበሩ ተወካዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በመላክ ንቁ ውይይት እያደረገ እንደሚገኝ የማኅበሩ...

ለፍጥረት ሁሉ በጎ የሚታሰብበት ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ በወርሐ ነሐሴ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ለ15 ቀናት የሚትጾም ጾም ናት። በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ከሚጾሙት ሰባት አጽዋማትም አንዷ ናት። በዚህ የጾም ወቅት አማኞች አብዛኛውን ጊዜያቸውን በጾም እና በጸሎት ያሳልፋሉ። ከተለመደው ጊዜም ወጣ...