​”ለኢትዮጵያ ከምክክር ውጭ ሌላ መድኃኒት የለም” ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካርያ

በኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ልዩነቶችን በሠለጠነ መንገድ በመፍታት ለዘላቂ የሀገር ግንባታ መሠረት ለመጣል የሚደረገው የሀገራዊ ምክክር ሂደት በተስፋ የተሞላ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። በሂደቱ ከታችኛው የኅብረተሰብ ክፍል ጀምሮ በርካታ የምክክር ሀሳቦች ሲዳብሩበት የቆየው ይህ...

የውጭ እርዳታ ጥገኝነትን በማስቀረት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ሳይታረሱ የቆዩ መሬቶችን በምርት ከመሸፈን ባሻገር፣ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ በማሠባሠብ የውስጥ አቅምን የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ይገኛል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ አጉማሴ አንተነህ...

በአማራ ክልል በየዓመቱ በአማካኝ 975 ሄክታር የሚጠጋ መሬት ለመኖሪያ ቦታ እየተሰጠ ነው።

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ የብሎክ እጣ የማውጣት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሬት መምሪያ ኀላፊ መልካም ሥራ ካሳው ከተማ አሥተዳደሩ በአራት ሳይቶች ማለትም ወረብ፣ አዲስ ዓለም፣...

ቢሊዮን ሥሮች፣ አንድ እስትንፋስ – የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ እና የምድር ፈውስ

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከቢሊዮኖች በላይ ችግኞችን በመትከል ምድርን የማልበስ ግዙፍ ሀገራዊ ጥረት ብቻ አይደለም። በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የኾኑ ሕንዳዊት የአካባቢ ጥበቃ ተሟጋች እና የሥነ-ምኅዳር ፈላስፋ ቫንዳና ሺቫ (ዶ.ር) 'የምድር ዴሞክራሲ' እሳቤ በጥልቀት ሲቃኝ...

“ከተፈጥሮ የተገኘው የጥበብ ካባ” “ዝናቡ ላይዘንብ እያጉረመረመ፣

ልቤ ገሳ ለብሶ ከደጅሽ ከረመ..." ተብሎ ተዚሞለታል። ክረምት ሲመጣ በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የዝናብ እና የብርድ መከላከያ የኾነው "ገሳ" የብዙዎች የክረምት ትዝታ ነው። ይህ ጥንታዊ የዕደ-ጥበብ ውጤት አርሶ አደሮች እና እረኛው ከእርሻ መሳሪያቸው ጋር አዋሕደው የሚጠቀሙበት...