“ዘመናትን የተሻገረ የማኅበረሰቡ አብሮነት ለዛሬዋ የጎንደር ከፍታ ዋነኛ መሠረት ኾኗል” አቶ ቻላቸው ዳኘው
ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የአረፋ በዓል ታላቅ የመስዋትነት፣ የፍጹም ታማኝነት እና የጽናት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት
በምሥራቅ ቦረና ዞን እየታየ ያለው የግብርና ትራንስፎርሜሽን፤ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ለምታደርገው ጉዞ ትልቅ ማረጋገጫ ነው!
በዚህ ወቅት ብቻ ታታሪ አርሶአደሮቻችን ከ176,223 ሄክታር በላይ መሬት በማልማት፣ ከ3.1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚያገኙ ይጠበቃል። ከ101,000 በላይ...
አረፋ ታዛዥነት፣ ፅናት እና መስዕዋትነት የሚዘከርበት ታላቅ በዓል ነው።
እንጅባራ፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቻግኒ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት ተከብሯል።
በበዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
“ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ለሰላም ያሳየውን ትብብር በማስቀጠል መኾን አለበት”
ከሚሴ፡ ግንበት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች የኡለሞች ምክር ቤት አባል የሆኑት ሼህ ያቁት ሼህ መሐመድ ሰይድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የነጌሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24ኛ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የሆነውን እና አዲሱን የነገሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን በይፋ መርቀዋል። እንደ ቦይንግ 737 ማክስ ያሉ ዘመናዊ...







