ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያቤሎ ከተማ የተገነባውን የቦረና ባሕል ማዕከል መርቀው ሥራ አሥጀመሩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውና ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የባህል ማዕከል፤ በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ የተገነባ ሲሆን በ57 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ...
በምርጫው ቀን መሥሪያ ቤቶች ዝግ ኾነው ዜጎች ድምጻቸውን እንደሚሰጡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቦርዱ ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ...
“በቦረና እየተገነባ ያለው ግዙፉ የውኃ ፕሮጀክት የነዋሪዎችን ሕይወት እየቀየረ ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ግዙፉ የቦረና የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ፕሮጀክት ለኅብረተሰቡ አስተማማኝ የንጹሕ ውኃ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ፣ በምሥራቅ ቦረና እና በቦረና ዞኖች የሚገኙ...
የኢድ አል አደሃ በዓል መታዘዝን በተግባር ያስተማረ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል።
በዓሉን ሲያከብሩ ካገኘናቸው መካከል ኡስታዝ ጀማል በሽር ለሀገር እና ለማኅበረሰብ መሰረት የኾነው ቤተሰብ በነብዩ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት
በፊና ኦሮሚያ የመስኖ ፕሮጀክቶች አማካኝነት በጎሞሌ ወረዳ ቦረና ዞን የመስኖ ግድቦች ግንባታ መጠናቀቅ፣ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም የውሃ መሠረተ ልማትን የማረጋገጥ ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን የሚያሳይ ነው። ይኸው እጅግ አስፈላጊ የሆነ መሠረተ ልማት በደሴ ጎራ...








