በድምጻቸው ለመወሰን መዘጋጀታቸውን የባሕር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2018 (አሚኮ) የፊታችን ሰኞ ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃችንን በመስጠት ለመወሰን ተዘጋጅተናል ሲሉ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከ50 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድምፃቸውን ለመስጠት ካርድ የወሰዱበትና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሳተፉበት...
🗳️ በምርጫ ክርክሩ የሚፈልጉትን ፓርቲ ለመምረጥ የሚያበቃ ግብዓት እንዳገኙ የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተለያዩ መገናኛ ብዙኅንን በመጠቀም የምርጫ ክርክር፣ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሐ ግብሮችን አካሂደዋል።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎችም በፖለቲካ...
🗳️ ሕዝብ ድምጹን በነጻነት እንዲሰጥ የጸጥታ ኃይሉ ኀላፊነቱን ይወጣል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲከናወን በቂ ዝግጅት ማድረጉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኅላፊ ደረሰ አዱኛ ምርጫው ሰላማዊ እና...
በምርጫ የጥሞና ቀናት ክልከላዎችን መተላለፍ በሕግ ያስጠይቃል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሊጠናቀቅ 4 ቀን ሲቀረው ያለው ጊዜ "የጥሞና ወቅት" በመባል ይታወቃል።
አቶ ሙሉጌታ አሻግሬ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ ጉዳዮች የወንጀል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናቸው።
የጥሞና ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች መድረኩን ለባለቤቱ...
ለምርጫው ስኬታማነት ማኅበረሰቡ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገርን ሰላም እና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት ምርጫው በስኬት መካሄድ አለበት።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም፣ በነጻነት እና በፍትሐዊነት እንዲጠናቀቅ ማድረግ ደግሞ ከጸጥታ ኃይሉ በእጅጉ ይጠበቃል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ...








