የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች የድምጽ መስጫ ካርዳቸውን ይዘው ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በማምራት ድምጽ በመሥጠት ላይ ናቸው።
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ደሴ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የትክል ድንጋይ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ጎንደር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ምርጫው ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እየተካሄደ ነው።
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ላይ_አርማጭሆ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ
በአዲስ ዓለማየሁ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
በቡሬ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ፍኖተሰላም፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምፃቸውን እየሰጡ ነው።
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ቡሬ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
አካል ጉዳታቸው ያልገደባቸው ቀዳሚ መራጭ በፍኖተ ሰላም
ፍኖተ ሰላም፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች ድምጽ እየሰጡ ነው።
አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞ እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች በቀጠሯቸው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ጸጋዬ አይናለም የከተማዋ ነዋሪ ናቸው። አካል ጉዳተኛነታቸው ሳይገድባቸው ከአሁን...
የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል።
የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል።
እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን...








