ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። June 1, 2026 4 ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች የድምጽ መስጫ ካርዳቸውን ይዘው ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በማምራት ድምጽ በመሥጠት ላይ ናቸው። ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ደሴ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ።