ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የትክል ድንጋይ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። June 1, 2026 5 ጎንደር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ምርጫው ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እየተካሄደ ነው። #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ላይ_አርማጭሆ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ በአዲስ ዓለማየሁ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ።