ሩሲያ የኢትዮጵያን ሰላማዊ የኒውክሊየር ልማት እንደምትደግፍ አስታወቀች።

ሩሲያ ዓለም አቀፍ ሕጎችን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያን ሰላማዊ የኒውክሊየር ልማት እየደገፈች መኾኗን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አስታውቀዋል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ 3ኛውን የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ አስመልክተው ከአፍሪካ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት...

ሕዝብ ስሙኝ ሰላም ስጡኝ ብሏል፣ ባዕዳን እና ባንዳንም አውግዟል።

በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች በርካታ ጉዳቶች ተከስተዋል። የክልሉ እሴቶችም ተጎድተዋል። በእርግጥ እሴቶችን አክብረው እና የሕዝብን መጎዳት አስበው ወደ ቀልባቸው ተመልሰው ሕዝብን ለመጥቀም የሚጥሩት ብዙ ናቸው። ችግሩን የተገነዘቡ ሰላምን እየመረጡ ወደ ሕዝባቸው እየተመለሱ ነው።...

“ለፍቅሯ ይኖራሉ፣ ለክብሯ ይሞታሉ”

  የታሪክ መጻፊያ ብዕር፣ የታላቅ ሀገር የጋራ ዜማ መዝሙር፣ የጀግንነት መነሻ፣ የኀያልነት መዳረሻ፣ የመከራ ቀን ማለፊያ፣ የማዕበል ዘመን መቅዘፊያ፣ የሁልጊዜ መኩሪያ፣ የታላቅ ሕዝብ ማስተሳሰሪያ ገመድ ነው። እናት ሀገሩን ልድፈር ወደ አለው ሳንጃ ስቦ ጦር ይሰብቃል። መነሻው...

ከዓባይ ሞገድ እስከ ቀይ ባሕር ማዕበል፤ የታሪካዊው ትውልድ ሁለተኛው ታላቅ ጉዞ

በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያን የዘመናት ሕልም እውን በማድረግ በጉባ ሰማይ ስር ግዙፉን ሰው ሠራሽ ሐይቅ የፈጠረው ትውልድ ዛሬም ታሪክን በድጋሚ ለመጻፍ ጉዞውን ጀምሯል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድል ኢትዮጵያ የማይቻለውን ማድረግ እንደምትችል ያረጋገጠችበት፣ የራሷን የውኃ...

የመከላከያ ሠራዊት ጥብቅ ሥነ ምግባርን፣ ዓለም አቀፋዊነትን እና ጠንካራ ተቋማዊ ቁመናን ገንብቷል።

የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት እና ዘላቂ ሰላም አስተማማኝ የሚኾነው በዘመናዊ ዕውቀት፣ በሕዝባዊ ወገንተኝነት እና በጥብቅ ሥነምግባር የታነጸ ጠንካራ የመከላከያ ሠራዊት ተቋም ሲኖር ነው። የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ደግሞ እነዚህ ዘርፎች ላይ ትኩረት በማድረግ የተለያዩ ሥራዎችን ሲሠራ...