“ይበጀናል” የሚሉትን በነጻነት እየመረጡ መኾናቸውን የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

እንጅባራ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በእንጅባራ ከተማ የኮሶበር ምርጫ ክልል መራጮች ያለምንም ግፊት "ይበጀናል" የሚሉትን ፓርቲ በነጻነት እየመረጡ መኾናቸውን ገልጸዋል። የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች በሕጉ መሠረት በማለዳው 12 ሰዓት ላይ...

ምርጫ የሥልጡን ማኅበረሰብ መገለጫ መኾኑን የጎንደር ከተማ መራጮች ተናገሩ።

ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጠዋት ወጥተው ይበጀናል ላሉት ድምፃቸውን መስጠታቸውን በጎንደር ከተማ የምርጫ ክልል 2 መራጮች ተናግረዋል። ‎ ‎አሚኮ ያነጋገራቸው ወይዘሮ ህድጃ ጥጋቡ በጠዋት ወጥተው ይበጀኛል ላሉት ድምፃቸውን መስጠታቸውንም ነው የተናገሩት። ‎ ‎ሃሳባቸውን ያጋሩን ሌላኛው መራጭ አቶ መኮንን...

ለሰባተኛ ጊዜ በምርጫ የተሳተፉት መራጭ በኮምቦልቻ

ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሙሉጌታ ጌጡ ይባላሉ፤ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ናቸው። በኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ አየር ማረፊያ ቀበሌ አየር ማረፊያ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በምርጫ በመሳተፍ ለሰባተኛ...

“ምርጫው የሀገሪቱ የቀጣይ እጣ ፈንታ የሚወሰንበት ነው” የአዴኃን ሊቀ መንበር ተስፋሁን ዓለምነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሊቀመንበር እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ በባሕር ዳር ምርጫ ክልል ፋሲሎ 03 ምርጫ ጣቢያ 2ሀ-1 ተገኝተው...

አቶ አደም ፋራህ ድምጻቸውን ሰጡ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ድምጻቸውን በሶማሌ ክልል ሽንሌ ወረዳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ #አሚኮ #ምርጫ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ...