የመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ በሁለት እጁ እነሴ !
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ቀራንዮ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ እና የሀገራዊ ሉዓላዊነት ጥሪን ለማጽናት ያለመ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
በሰልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያካሂዳቸውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ እና...
የሀገር አፍራሾችን ድርጊት የሚያወግዝ እና የመከላከያ ሠራዊቱን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደብረ ማርቆስ ከተማ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሀገር አፍራሾችን፣ የባንዳዎችን እና የባዕዳንን የጥፋት ድርጊት የሚያወግዝ እንዲሁም ለሀገር ህልውና እና ሉዓላዊነት ዘብ ለቆመው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሙሉ ድጋፍ እና አጋርነትን የሚያረጋግጥ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
ከማለዳው ጀምሮ የከተማዋ...
ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደጀን የኾነው የደሴ ሕዝብ ድጋፉን ለሠራዊቱ ለማሳየት አደባባይ በነቂስ ወጥቷል።
ፅንፈኞችን ፤ ባንዳነት፣ ተላላኪነት፣ አገር ሻጭነትን የሚያወግ፤ ጀንናውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያወድሱ መፈክሮች በደሴ ጎዳናዎች እየተስተጋቡ ነው።
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
“እኛ የኮሪደር ልማት ሥራውን እስከ ምሽት ድረስ ሥንሠራ እናንተም ሱቆቻችሁን እና ሆቴሎቻችሁን በጊዜ ዘግታችሁ...
ባሕር ዳር ኮሪደሯ ውበትን፣ መብራቶቿ ድምቀትን፣ የዓባይ እና ጣና ኅብረት ልዩ ምልክትን፣ አየሯ ልዩ ምቾትን ሰጥተዋታል። ዘንባባዎቿ ደግሞ የመገለጫዋ መልኳ ናቸው። የጣና ገዳማት ልዩ የታሪክ ማኅደርነትን፣ የቤዛዊት ኮረብታ እና የድባንቄ ተራራ ልዩ ትዕይንትን ፈጥረውላታል።
ከአመሠራረቷ...
“የሕዝብ ልጅ የኾነው መከላከያ ሠራዊት ለሚያከናውነው ሀገር የማዳን ተግባር በጽናት ከጎኑ እንቆማለን” የደሴ ዙሪያ...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነት እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት የሚደግፍ፣ እንዲሁም የውስጥ እና የውጭ ጠላቶችን እኩይ ተግባር የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ተካሂዷል።
በሰልፉ ላይ የተገኙት የወረዳው ምክትል አሥተዳዳሪ ተስፋዬ አበባው እንደገለጹት መከላከያ ሠራዊት...








