
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ቀራንዮ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ እና የሀገራዊ ሉዓላዊነት ጥሪን ለማጽናት ያለመ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
በሰልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያካሂዳቸውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ እና የሀገርን ሉዓላዊነት የማስከበር ጥረት የሚደግፉ በርካታ
መልዕክቶች እየተላለፉ ነው። ሰልፈኞቹ ሀገርን ለማፍረስ የሚውተረተሩ ላኪና ተላላኪዎችን በአደባባይ አውግዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
