ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የሀገር አፍራሽ የባንዳ እና የባዕዳዎችን የጥፋት ድርጊት የሚያወግዝ፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በስናን ወረዳ እየተካሄደ ነው። October 22, 2026 2 በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ አሥተዳደር ሀገር አፍራሽ የኾኑ የባንዳ እና የባዕዳ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ደብረ_ማርቆስ #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:የመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ በሁለት እጁ እነሴ !