
በሰሜን ጎጃም ዞን በሰሜን አቸፈር ወረዳ በሊበን ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የክልሉን የጸጥታ ኀይል የሚደግፍ እና ባንዳን እና ባዕዳንን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በድጋፍ ሰልፉ “መንግሥት ሰላም ለማስፈን እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደግፋለን፣ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን፣ በድል የተወለደው
መከላከያ ሠራዊታችን አለኝታችን ነው፣ መከላከያ ሠራዊታችን የኅብረ ብሔራዊነታችን አርማ ማሳያ ነው” የሚሉ መልዕክቶችን በድጋፍ ሰልፉ አያሰሙ ይገኛሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
