ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና በእንጅባራ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚደገፍ ታላቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። October 22, 2026 5 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ለማስከበር እያደረገ ላለው ታላቅ ተጋድሎ እና እያስመዘገበ ላለው ድል አጋርነታቸውን ለማሳየት የእንጅባራና አካባቢው የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ የሀገር ጠላት የኾኑት ግብጽ፣ ሻዕቢያ እና የሕገ ወጡን ሕወሃት ሴራዎችም በዓደባባይ አውግዘዋል። #የመደመር_መንግሥት!#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:በሰሜን አቸፈር ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።