የፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በሊቦከምከም ወረዳ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት የትምህርት ቤት...

  የፌዴራል ፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ሊገነባ ነው። በሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የፌዴራል ፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ.ር) እና ምክትል ዳይሬክተሩ ተፈራ ፈይሳን...

ሳፋሪኮም በአማራ ክልል እና የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት

  የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሳፋሪ ኮም ከፍተኛ መሪዎችን በጽሕፈት ቤታቸው አወያይተዋል። ሳፋሪ ኮም በአማራ ክልል እያከናወናቸው የሚገኙትን የኔትዎርክ ተደራሽነት ሥራዎች፤ ተቋሙ እያከናወናቸው ያለው የማኅበራዊ ኀላፊነት ድጋፎች እና እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ነው ውይይት...

አካል ጉዳተኞችን ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው አካል ጉዳታቸው ሳይኾን ምቹ ያልኾነ አካባቢ እና አግላይ አሠራር...

  የአማራ ልማት ማኅበር ከኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች እና ልማት ማዕከል ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ልማት ማኅበር ምክትል ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማሩ ወንዲፍራው ማኅበረሰቡ በራሱ አቅም ችግሮቹን መፍታት እንዲችል በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል...

የዓባይ ነገር – ወዲህ ለሕልውና፣ ወዲያ ለከንቱ ሴራ

  ኢትዮጵያ በገዛ ተፈጥሯዊ ሀብቷ የመጠቀም ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊ እና ሕጋዊ መብቷን በማረጋገጥ የገነባችው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ የድህነት ታሪኳን የመቀየሪያ የመጀመሪያው ምዕራፍ እንጂ የማጠቃለያው ግብ አይደለም። የዓባይ ወንዝ ከ85 በመቶ በላይ ውኃው ከኢትዮጵያ ተራራዎች የሚነሳ በመኾኑ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ሰላምን ሲያውኩ የነበሩ ጽንፈኞች ተደመሰሱ።

  በደቡብ ጎንደር ዞን የተሰማራው የምሥራቅ ዕዝ ኮር አንድ መቶ ሰባት ፅንፈኞችን ተከታትሎ ደምስሷል። ኮሩ ከነሐሴ 01 አስከ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ባካሄደው የተቀናጀ የፀረ ሽምቅ ኦፕሬሽን 51 ፅንፈኞች ሲደመሰሱ፣ 24 ቆስለዋል፣ 32 በተለያየ መንገድ በቁጥጥር...