“ኢትዮጵያ በጤና ምርምር እና ትምሀርት ዘርፍ እያከናወነች ያለችው ሥራ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚኾን ነው”...
አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሕክምና ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ 400 የጎረቤት ሀገራት ተማሪዎች ያሉ ሲኾን ከእነዚህ መካከል የደቡብ ሱዳን እና የሶማሌ ላንድ የሕክምና ተማሪዎች የተለያዩ የጤና እና የምርምር አንዲሁም የትምህርት ተቋማትን እየጎበኙ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ማድረግ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀደም ሲል ባስታወቀው መሰረት ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የሚያደርገውን የቅድመ ምረቃ በረራ ዛሬ በይፋ መተግበር ጀምሯል።
በረራው በአካባቢው ነዋሪዎች፣ ተጓዦች እና የአየር መንገዱ ሠራተኞች ዘንድ ከፍተኛ...
የዳኝነት ነፃነት እና ተጠያቂነት ሚዛናዊነቱን ጠብቆ እንዲተገበር የድህረ ውሳኔ መዛግብት ምርመራ ያስፈልጋል።
አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዓመታዊውን የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ኪያር ዘንድሮ ለሦሥተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአገልግሎት...
አሁን ያለው ወጣት ታሪክ ተቀባይ ብቻ ሳይኾን ታሪክ ሠሪም ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በከተማዋ እየተከናወኑ ባሉ የሰላም፣ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ከከተማዋና ከክልሉ መሪዎች ጋር ተወያይቷል።
"ባሕር ዳርን ወደ ላቀ ከፍታ ለመውሰድ...
በአማራ ክልል ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በዶና በር፣ በልደታ እና በዕውቀት ፋና ትምህርት ቤቶች በ20 ሚሊዩን ብር ያስገነባቸውን አራት ብሎኮች አስመርቋል።
የ8ኛ ክፍል ተማሪ እጹብ ደሳለኝ እና ፈንታነሽ ክንድየ ከግንባታው...








