ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና...
ባሕርዳር: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሥራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ...
በደብረ ታቦር ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ አድርገዋል።
ደብረታቦር: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ፋርጣ አንድ ምርጫ ክልል በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ ኾኗል።
መራጩ ማኅበረሰብም ውጤት ይፋ በኾነባቸው ምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት እየተመለከተ ነው።
ውጤቱ ይፋ...
በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ውጤት ይፋ አድርገዋል።
ደሴ: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ አጠናቅቀው ለማኅበረሰቡ ጊዜያዊ ይፋ አድርገዋል።
ማኅበረሰቡ በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቱን እየተመለከተ ነው።
የድምጽ አሠጣጥ ውጤትን ሲመለከት ያገኘነው የከተማዋ ነዋሪ ወጣት...
ኢትዮጵያውያን መርጠዋል፤ ኢትዮጵያ አሸንፋለች!
ኢትዮጵያ ከዜጎቿ የፈለገችዉን ኹሉ በፈለገችው ጊዜና ኹኔታ የምታገኝ ሀገር ናት፡፡ ለሀገራቸዉ የተጠየቁትን ሁሉ ለመስጠት ወደኋላ የማይሉ ዜጎች ስላሏት በእጅጉ ኮርታለች፡፡ ከዓድዋ እስከ ሕዳሴ ግድብ፣ ከወገን ለወገን መረዳዳት እስከ አረንጓዴ ዐሻራ የዜጎቿን ተሳትፎ ጠይቃ፣ ከመሻቷ...
“ምርጫው ከፍተኛ የሕዝብ ቁርጠኝነት የታየበት ነው”
ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እና አካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በተከናወነው የምርጫ ሂደት ዙሪያ ሀሳብ ሰጥተዋል።
በጋራ ምክር ቤቱ አባል እና የኢሕአፓ ተወካይ ካሳ በለጠ ምርጫው ፍጹም ሰላማዊ በኾነ...








