“ምርጫውን ለማደናቀፍ የውጭ ባዳዎች እና የውስጥ ባንዳዎች ያደረጉት ዕቅድ ከሽፏል” የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫው እንዳብራሩት ለውጡን የማይፈልጉ አካላት ሀገራችን እንዳትረጋጋ ዘመናዊ ቴክኖሎጅን እና ሚዲያን በመጠቀም የተለያዩ አፍራሽ ተግባራትን ሲያከናውኑ ቆይተዋል።
የመንግሥትን ሥልጣን በኀይል ለመንጠቅ...
ጽንፈኝነት በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል።
የመግለጫው ሙሉ ሃሳብ ቀጥሎ ቀርቧል።
ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ማለዳ ላይ፤ የመጀመሪያው የወገግታ ጭላንጭል በከፍታማዎቹ የኢትዮጵያ...
“ኅብረተሰቡ በምርጫው ያሳየው ተሳትፎ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ትልቅ ተስፋ ነው” የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን
አዲስ አበባ: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የታዛቢነት ሚና እንደነበራቸው ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር ገነት ስዩም ሴቶች በመራጭነትም ኾነ በታዛቢነት የነበራቸውን ተሳትፎ በጥንካሬ መመልከታቸውን ተናግረዋል።
በምርጫው...
“ምርምሮች የማኅበረሰቡን ችግር የሚፈቱ መኾን አለባቸው”
ጎንደር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 32ኛው ሀገር አቀፍ ዓመታዊ የምርምር ጎባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ የአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)፣...
የአርሶአደሮችን የምርት አቅም ለመጨመር በኩታ ገጠም የማደራጀት ሥራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደን ሽፋንን በአንድ በመቶ ማሳደግ አካባቢው የሚታወቅበትን የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት ማስፋት የምዕራብ ጎጃም ዞን የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ትኩረት ነው። የጃቢ ጠህናን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ...








