የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን እየፈታ ያለው የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት።
የደቡብ ጎንደር ዞን እና የፋርጣ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ጳጉሜን ሁለት “የማንሥራራት ቀን” ምክንያት በማድረግ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በዕለቱ በተካሄደው የጉብኝት መርሐግብር የሕዝብ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች ተጎብኝተዋል። አርሶ አደሮች የነበረባቸውን የመድኃኒት አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የተቋቋመው የማኅበረሰብ...
“ኢትዮጵያም በተግባር እያንሠራራች ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የከተሞቻችን ማንሠራራት፥ የሀገራችን ማንሠራራት መልክ ነው ብለዋል።
ደረጃቸውን የጠበቁ ከተሞች የሥልጣኔ መስታወቶች ናቸው። የሀገርን የዕድገት ደረጃ፣ የሕዝቦችን የአስተሳሰብ ከፍታ፣ የአካባቢ ጥበቃ ቁርጠኝነትና የልማት አቅጣጫ በግልጽ...
ባሕርዳር የኢትዮጵያን የስኬት ጉዞ እያሳየች ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር “የኢትዮጵያ ማንሠራራት” በሚል መሪ መልዕክት ጳጉሜን ሁለት "የማንሠራራት ቀንን "በከተማው የተሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን በመጎብኘት አክብሯል። ጉብኝቱም በዘመናዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የታጀበ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው...
“የታሪክ ተወቃሽ ላለመኾን ከጓደኞቼ ጋር የሰላም አማራጭን ተቀብያለሁ” ብሬኑን ይዞ ሰላምን የመረጠው ወጣት
በሰሜን ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን አማራጭ በመቀበል በአዲስ ዓመት ዋዜማ ለሕዝቡ የሰላም ስጦታ እያበረከቱ ነው።
በክልሉ የጸጥታ መዋቅር ውስጥ ለ11 ዓመት አገልግሏል። በ2015 ዓ.ም ደግሞ ጥያቄዎችን በአፈሙዝ እናስፈታለን በሚል ወደ ጫካ መግባቱን ያስታውሳል።
በሰሜን...
በቴክኖሎጂ የተቃኘው የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ!
ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂ የቅንጦት ጉዳይ አይደለም። የሀገራት ብሔራዊ ደኅንነት፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ መለኪያ ወደ መኾን ተሸጋግሯል። ኢትዮጵያም ይህንን በመረዳት ጉዞዋን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ አድርጋለች።
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ.ር)...








