የኢትዮጵያ የግብርና ጉዞ ከተረጅነት ወደ ምግብ ሉዓላዊነት

በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ ተመዝግቧል። ሀገሪቱ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጀመረችው ጉዞ ተረጅነትን ታሪክ የሚያደርግ ጉዞ ነው። በእስከ አሁኑ አፈጻጸም የላቀ ውጤት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት...

“በ2019 በጀት ዓመት የላቀ እና ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ አዳዲስ የትኩረት አቅጣጫዎች ተለይተዋል” ዋና ሥራ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያለፈውን የለውጥ ጉዞ ስኬታማነት እና የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እና ራዕይን በተመለከተ ከሠራተኞቹ ጋር ትውውቅ አካሂዷል። የተቋሙ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ በመድረኩ ላይ በ2018 በጀት ዓመት አበረታች እና ውጤታማ...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

  የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አዲስ ከከፈተው የኤሮስፔስ ምህንድስና ጋር በተያያዘ በአቪየሽን ዘርፍ በትብብር መሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ነው ከቦይንግ ኩባንያ ጋር የተፈራረመው። የፊርማ ሥነ ሥርዓቱን የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና የቦይንግ አፍሪካ ማኔጅንግ...

በደቡብ ወሎ ዞን ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ትራክተሮች ለወረዳዎች እና ዩኒየኖች ተላለፉ።

  በደቡብ ወሎ ዞን ከሞፈር ወደ ትራክተር እርሻ ለሚደረገው ሽግግር ከፍተኛ ሚና ያላቸው ትራክተሮች የክልል እና እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ለወረዳዎች እና ዩኒየኖች ተላልፈዋል። የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አሕመድ ጋሎ ዞኑ ለሜካናይዜሽን ምቹ...

ዛሬ በጠረጴዛ ዙሪያ የምናሳየው መደማመጥ እና መቻቻል የነገዋ ኢትዮጵያ ውበት ነው።

ኢትዮጵያ በታሪኳ ካጋጠሟት ውሥብሥብ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የኢኮኖሚ ቀውሶች ለመውጣት አዲስ የመፍትሔ በር አንኳኩታለች። እሱም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነው። ይህ ኮሚሽን ለዘመናት የዘለቁ የሀሳብ ልዩነቶችን፣ የታሪክ ቁስሎችን እና የፖለቲካ አለመግባባቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት...