የመከሩ ሀገር አኖሩ
ለኢትዮጵያውያን ሀገር መገንባት አዲስ ነገር አይደለም። የታሪክ መዛግብት ሲገለጡ የኢትዮጵያ ስም ከጥንታዊ ሥልጣኔዎች አንዱ ኾኖ ይነበባል።
ኢትዮጵያውያን የመንግሥት አሥተዳደር መሥርተን፣ ሕግና ሥርዐት አበጅተን፣ በሃይማኖት ታንጸን፣ በጀግንነት ሀገር ጠብቀን፣ በሥነጽሑፍ ተጠብበን፣ ማኅበራዊ ቁርኝታችንን አጥብቀን ለሺህ ዘመናት...
ዛሬ የምናደርጋት በጎ ተግባር ነገ ለምታብብ ውብ ዓለም መሠረት ናት።
የሰው ልጅ ሕይወት ትርጉም የሚኖረው ለራስ ከመኖር አልፎ ለሌሎች መትረፍ ሲቻል ነው። በዚህ ምድር ላይ ካሉ ንጹሕ እና ክቡር ተግባራት መካከልም በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ ነው።
በጎ ፈቃደኝነት ያለምንም ቁሳዊ ወይም የገንዘብ ክፍያ ከልብ በመነጨ...
ስምምነቱ ኢትዮጵያ በአቪየሽን ዘርፍ የያዘችውን ራዕይ የሚያሳካ ነው።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ ጋር በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በኤሮስፔስ ምህንድስና በአቪየሽን ዘርፍ ከቦይንግ ጋር በትብብር ለመሥራት ነው ስምምነት ነው የተፈራረሙት።
የቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ማኔጅንግ ዳይሬክተር አምባሳደር ሔኖክ...
በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ዜጎች ወቅታዊ ሁኔታና መብት ጥበቃን በተመለከተ ውይይተ ተካሄደ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር አብዱላህ ቢን ሀሰን አል-ዛህራኒን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይቱ ወቅት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ያለው የረጅም ዘመን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ታሪካዊ ትስስር የሚደነቅ መሆኑን...
የኢትዮጵያ የግብርና ጉዞ ከተረጅነት ወደ ምግብ ሉዓላዊነት
በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ ተመዝግቧል። ሀገሪቱ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጀመረችው ጉዞ ተረጅነትን ታሪክ የሚያደርግ ጉዞ ነው።
በእስከ አሁኑ አፈጻጸም የላቀ ውጤት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት...








