ፍትሐዊ ምርጫ ለዘላቂ ሰላም

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። ምርጫው ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የከተማወ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን...

ምርጫ ለዘላቂ የሰላም ግንባታ

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ጎንደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር እና በላይ ጋይንት ወረዳ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ አድርጓል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል እንሠራለን።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ አሥተዳደር የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል...

ምርጫ የሥልጡን ዜጋ መገለጫ ነው።

  ፍኖተ ሰላም፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕሳብ ጎጃም ዞን የጃቢጠህናን ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በማንኩሳ ከተማ አካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የወረዳው...

የዓባይ ተፋሰስ ሃብት፤ ከባሕላዊ አጠቃቀም ወደ ሳይንሳዊ እና የተቀናጀ ልማት

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ቤዝን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት የቤዝን ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው፡፡ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ብሔራዊ የተቀናጀ የውኃ ሃብት አሥተዳደር አሥተባባሪ...