
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
ምርጫው ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የከተማወ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
