ተፈጥሮ፣ ታሪክ እና ዘመናዊ ልማት፤ ለባሕር ዳር አዲሱ የቱሪዝም ምዕራፍ
ታሪክ ከተፈጥሮ ጋር በተዋሃዱባት፤ ሁለቱም ሳይሰስቱ ውበት ባደሉባት እና ታሪክ ባጠገቧት ምድር ላይ የቆመችው ውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ በለውጥ ጎዳና ላይ ትገኛለች።
ከተማዋ ከመሐል ሀገር፤ ከሸዋ፣ ከወለጋ፣ እስከ ጎንደር እና ሰሜን ድረስ እንደወርቃማ ድልድይ በማገልገል...
ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የአካል ጉዳተኞችን ፍትሐዊ ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ነው።
በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው የምክክር ሂደት ውስጥ የአካል ጉዳተኞች መካተት የሂደቱን አሳታፊነት እና ሙሉነት እንደሚያረጋግጥ የደብረ ታቦር አካል ጉዳተኞች ማኅበር አስታውቋል።
ማኅበሩ ተወካዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በመላክ ንቁ ውይይት እያደረገ እንደሚገኝ የማኅበሩ...
ለፍጥረት ሁሉ በጎ የሚታሰብበት ጾመ ፍልሰታ
ጾመ ፍልሰታ በወርሐ ነሐሴ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ለ15 ቀናት የሚትጾም ጾም ናት።
በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ከሚጾሙት ሰባት አጽዋማትም አንዷ ናት። በዚህ የጾም ወቅት አማኞች አብዛኛውን ጊዜያቸውን በጾም እና በጸሎት ያሳልፋሉ። ከተለመደው ጊዜም ወጣ...
የአማራ ክልል የትራንስፖርት ዘርፍ የለውጥ ጉዞ
የአማራ ክልል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየብስ፣ በአየር እና በውኃ ትራንስፖርት እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች ክልሉን በኢኮኖሚ እና በማኅበራዊ መስተጋብር በከፍተኛ ደረጃ ከማሳደግ ባለፈ ከትራንስፖርት ተደራሽነት ጋር በተገናኘ ከዚህ ቀደም ለዘመናት ሲነሱ ለነበሩ የሕዝብ ጥያቄዎች ተጨባጭ...
የሀሳብ ፍትጊያ የምክክር ጉባኤው ሂደት እንጅ ውድቀት አይደለም።
ቀደምት ኢትዮጵያውያን በጎ ነገርን የሚያውክ ወይም የሚበክል ሰው ባለበት ኹሉ ሰላም እና ስምምነትን ማምጣት ከባድ መኾኑን ለማስገንዘብ "በጥባጭ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል" በማለት ከአጥፊ ሰዎች መራቅ ለሰላም እና ለስምምነት ወሳኝ መኾኑን ያስገነዝባሉ።
አባባሉ የኢትዮጵያውያን የኾነ፤...








