ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ሥርዓቷን ለመገንባት ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይን ፈሰስ አድርጋለች።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በጋራ ያዘጋጁት ብሔራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት መድረክ እየተካሄደ ነው። "ሀገራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት ለኢትዮጵያ ተቋማዊ እና ስትራቴጂካዊ ቅንጅት...

ሰላምን እያረጋገጡ አስፈላጊውን ገቢ መሠብሠብ እና ልማትን መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል በገቢ አሠባሠብ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። የልምድ ልውውጡ የአማራ እና የአፋል ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው በባሕርዳር ከተማ...

ለከተሞቻችን ተጨማሪ ውበት እና ምቹነትን እያላበሰ የሚገኘው የኮሪደር ልማት

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ከአሚኮ ወቅታዊ ዝግጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት የኮሪደር ልማት በኹሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች በስፋት እየተተገበረ እንደሚገኝ ገልጸዋል። 🏙 የኮሪደር...

ድህነት ለሉዓላዊነት መሸርሸር ዋና መንስኤ ነው።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የፓናል ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ "ከተረጅነት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በፓናል...

በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን አስመልክቶ ገንዘብ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ መልእክት 👇👇 የሀገራችን የኢንዱስትሪ ልማት በሚፈለገው መጠን እንዳያድግ...