
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤ ተጠናቀቀ።
ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን ገምግሞ በማጽደቅ ነው የተጠናቀቀው።
#አሚኮ #ምክርቤት #Ethiopia🇪🇹
#ባሕር_ዳር #መስከረም_22_2019_ዓ_ም
✍️ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
