🌻 ከዓለም የምትለየው የ13 ወራት ባለቤቷ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ከጎርጎሬሳውያኑ የቀን መቁጠሪያ በሰባት እና ስምንት ዓመታት ልዩነት አለው። የኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አስራ ሁለቱንም ወራት ዕኩል 30 ቀናት አድርጎ 13ኛዋን ወር ጳጉሜን በማስከተሉ ልዩ የተፈጥሮ ሥርዓት እና የሥነ ፈለክ ጥበብ መገለጫ...
🌻”ከቤተሰብ ማዕድ ይልቅ የሕዝብ ሰላም ይበልጣል” የሰላም ዘበኞቹ የበዓል መስዕዋትነት
በዓል በመጣ ቁጥር ከዋዜማው ጀምሮ እስኪጠናቀቅ ከተሞች ደስ በሚል የገበያ ግርግር፣ በቄጠማ መዓዛ እና በጋራ ማዕድ ደስታ ይደምቃሉ።
ቤቶች በዘመድ አዝማድ ትስስር ሞቅ ብለው፣ አዲሱን ዓመት በደስታ ሲቀበሉ፣ በየመንገዱ ግን የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ በብርድ እና...
ከዓመት ዓመት የሚናፈቁት፣ በልብ ውስጥም የማይጠፉት የአዲስ ዓመት ትዝታዎች።
የክረምቱ ነጎድጓድ እና የወንዝ መሙላት አልፎ ምድር አበባን ስትጎናጸፍ፤ ጥቁሩ ዳመና አልፎ ሰማዩ ሲጠራ አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱ ዓመት ሲተካ ቤተሰብ፤ ጎረቤት፤ ዘመድ በአንድነት ተሠባሥበው አዲስ ዓመትን በኅብረት ያከብራሉ።
የአዲስ ዓመትን መምጣት ተከትሎ ጥቅም ላይ...
“ዘንድሮስ ሰላም በኾነልን” የእናት ጓዳ የናፈቃቸው ልቦች የአዲስ ዓመት ጸሎት
ኢትዮጵያ ከክረምቱ የውኃ ማዕበል እና ከጭጋጋማው የሰማይ ሥር የምትወጣበት፤ ነጭ ደመናዎች እንደ ጥጥ ተለቅመው በሰማዩ ሸራ ላይ የሚንሳፈፉበት፤ የማለዳ ፀሐይ በልዩ ሙቀት ከምድር የምትስማማበት እና ጋራ ሸንተረሩ በአደይ አበባ ወርቃማ ጸዳል የምትሞሸርበት ወርቃማ ወር...
የጥንቱን ያጸናች፣ ታሪክን የጠበቀች _ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ እጅግ የረቀቀ፣ የሥነ ፈለክ ጥልቅ ዕውቀትን መሠረት ያደረገ፣ ባሕረ ሀሳብን ከፀሐይ ዑደት ጋር ያስተሳሰረ፣ ከዓለም ቀደምት የኾነ ልዩ የዘመን አቆጣጠር ቀመርን ትከተላለች።
ከሌሎች ሀገራት የምትለይበት የ13 ወር ጸጋ ባለቤት ያደረጋት አንዱ ምክንያትም ይሄው ልዩ...








