የግብርና ግብዓት አቅርቦት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2018/19 የሰብል ልማት ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ በለጠ ጥጋቡ ዞኑ ሰብል ልማትን ጨምሮ በሁሉም መስክ ትልቅ አቅም...
የክልሉ መንግሥት የሠራተኞችን መብት እና ጥቅምን ለማስከበር እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የሠራተኞች ቀን በዓለም 137ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ51ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን "የሠራተኞች መብት መከበር ለኢንዱስትሪ ሰላም እና ለምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት ዕለቱን በፓናል ውይይት አክብሯል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ...
🇪🇹 ከማሕጸን እስከ ምሽግ የዘለቁት የብርሸለቆ ተመራቂ መንትያ ወታደሮች
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የውትድርና ታሪክ ውስጥ በታላላቅ ጀግኖች ደማቅ ታሪክ መመዝገቡን ቀጥሏል።
በአንጋፋው የብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ43ኛ ዙር ሠልጣኝ መሠረታዊ ወታደር ምረቃት ክስተት የኾኑ ሁለት ወጣቶች የብዙዎችን...
በሠራተኞች ላይ ይደርስ የነበረው እንግልት የወለደው “የሠራተኞች ቀን”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሠራተኞች ቀን ሠራተኞች ለመብታቸው ከፍተኛ ትግል ያደረጉበት ፤ ከሠራተኞች የሥራ ሰዓት ምጣኔ እስከ የሙያ ደኅንነት እና ጤንነት ጥበቃ የሚወሳበት ቀን ነው።
ለተገቢው ሥራ ተገቢ ክፍያ መተግበር በትግል የተረጋገጠበት፤...
የኢትዮጵያ ታምርት ዓለም አቀፍ ኤክስፖ በመጪው እሁድ በይፋ ይከፈታል
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018 (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ሚያዝያ 25 /2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በይፋ እንደሚከፈት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንዱስትሪዎች ያጋጥማቸው የነበሩ ችግሮች ደረጃ...








