ብርሸለቆ – የጀግኖች መፍለቂያ፤ የልማት አርበኝነትም ምልክት!

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 38 ዓመታት የኢትዮጵያን ዳር ድንበር የሚያስከብሩ ለሀገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት በቆራጥነት የሚቆሙ የቁርጥ ቀን ልጆችን በማፍራት ስሙ በደመቀ ቀለም ተጽፏል። አንጋፋው የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የጀግኖች...

የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ገበያን በማረጋጋት ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው።

  ደብረብርሃን፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የምርት ሂደትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ጎበዝ ሶላር ሴል” ማምረቻን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ በሁዋጂያን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን "ጎበዝ ሶላር ሴል" ማምረቻን መጎብኘታቸውን ገልጸዋል። ‎ይህ ፋብሪካ በ2025 ኢትዮጵያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ያከናዎኗቸው ተግባራት

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል። ‎ ‎👉 የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር...

የዋግ እና የትግራይ ሕዝቦች በልብ የተቀራረቡ፣ ተከባብረው ደስታ እና ሀዘናቸውን የተካፈሉ የዕውነተኛ ጎረቤቶች ማሳያ...

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወፍላ፣ የኮረም፣ የዛታ እና የአበርገሌ ተፈናቃዮች በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ ጎረቤት የትግራይ ሕዝብ በባሕል፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት እና በኢኮኖሚ ከአገው ሕዝብ ጋር የተጋመደ እንዲሁም...