ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በመኾን የባሕርዳር ስታዲየምን ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት 12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ ከአፍሪካ መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመኾን ባሕር ዳር ስታዲየም ጎብኝተናል ብለዋል።
ጉብኝቱ በስፖርት መሠረተ ልማት ረገድ ያለውን መሻሻል፣ ባሕር...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በበጋ መስኖ ከ71 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ሊለማ ነው።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2019 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ቤዛዊት ጌታሁን ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለመስኖ ልማት ሰፊ ጸጋ ያለው እና ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ በርካታ ወንዞች ባለቤት መኾኑን...
“እናንተ የአማራ ክልል የተስፋ ብርሃን ናችሁ” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
በአማራ ክልል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ከፍተኛ ውጤት ያመጡት ተማሪዎች በርካታ ችግሮችን አሳልፈው ለስኬት መብቃታቸው...
“ትምህርት የሕይወት ዘይቤ የሚቀረጽበት ሥርዓት ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
በአማራ ክልል የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ጥራት ያለው ትምህርት ለክልሉ ሰላም፣ ልማት እና ብልጽግና መሠረታዊ...
“ተለዋዋጭ በኾነው ዓለም ውስጥ ጠንካራ አፍሪካዊ ኅብረት እና ግልጽ ዓላማ ሊኖረን ይገባል” አምባሳደር ሰልማ...
12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም “በአፍሪካ ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ለውጥ” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
በፎረሙ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ...








