
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት 12ኛውን የጣና ፎረም ከታደምን በኋላ ከአፍሪካ መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመኾን ባሕር ዳር ስታዲየም ጎብኝተናል ብለዋል።
ጉብኝቱ በስፖርት መሠረተ ልማት ረገድ ያለውን መሻሻል፣ ባሕር ዳር ለስፖርት፣ ለቱሪዝም እና ቀጣናዊ ትብብር ማዕከል የሚያደርጋትን ትልቅ አቅም ለመመስከር ዕድል የሚሰጥ ነበር ነው ያሉት።
በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው 12ኛው ጣና ፎረም በምስል
#TanaForum #አሚኮ
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_14_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ !
