የግብጽ ጠልፎ የመጣል ሴራ ያረጀ ነው፤ የኢትዮጵያ ሕዳሴ አይቀሬ ነው።
በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና እየተስተዋለ ያለው ፈጣን እና ውስብስብ የጂኦፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የካይሮን የቆየ እና ያረጀ የሴራ ፖለቲካ እንደገና በግልጽ ፍንትው አድርጎ ያሳየ ነው።
ግብጽ የምሥራቅ አፍሪካን ደኅንነት ለማወክ የምታደርገው ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ የእጅ አዙር ጣልቃ ገብነት...
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
ዕቅዱ ክልሉን በሁለንተናዊ መንገድ ሊያሻግር የሚችል ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመሥራች ሁለተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ጉባኤው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት...
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤ ተጠናቀቀ።
ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን ገምግሞ በማጽደቅ ነው...
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ!
"ዓባይ ህትመት እና የወረቀት ፓኬጂንግ ሀገራዊ ኀላፊነቱን ይወጣል" ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ዓባይ ህትመት እና የወረቀት ፓኬጂንግ ሚስጥራዊ ደረሰኝ ህትመት ለመከወን ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ይህ ሚስጥራዊ ደረሰኝ ለግብር ከፋዮች ብርሃን እና ሰላም ብቻ ያትመው...
ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹
"የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ዝግጁ ነን" የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...








