🇪🇹 የግብጽ እና ኤርትራ የዓባይን ጸጋ እና የቀይ ባሕርን ራዕይ የማደናቀፍ ጂኦ-ፖለቲካዊ ሴራ
ኢትዮጵያ ከዓባይ ውኃ፣ ከቀይ ባሕር ጂኦ-ፖለቲካ፣ ከታሪካዊ የድል አድራጊነት ማማዋ እና ከኢኮኖሚ ዕድገቷ ጋር በተያያዘ የውጭ ኅይሎች የውስጥ ክፍተቷን በመጠቀም ሀገሪቱን ለማዳከም ያልተቋረጠ ጥረት ያደርጋሉ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) "የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ቀጥታ...
የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው።
ኢሬቻ የክረምቱን መውጣት ተከትሎ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ የሚከበር የምስጋና በዓል ነው።
በዓሉ በጠሩ ወንዞች ዙሪያ ለምለም ጨፌ ተይዞ በአንድነት የሚከወን የምስጋና፣ የፍቅር እና የይቅርታ መድረክም ነው።
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓልም በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሞ ሕዝብ በተጨማሪ የሌሎችም...
ውብ ሀገሬ… በአንቺ እኮ ነው መከበሬ”
🌴
"ውብ ሀገሬ፣
ውብ ሀገሬ፣
በአንቺ እኮ ነው መከበሬ"
የሚለው ዜማ ተራ እንጉርጉሮ አይደለም። የዘመናት ቁጭት፣ የሀገር ፍቅር እና የነጻነት ወኔ መግለጫ እንጂ።
መስከረም 19/2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ይህ...
የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ከከተማዋ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
በውይይቱ የተሳተፉት የመንግሥት ሠራተኞች ተገልጋዮች ወደ ተቋማት በሚመጡበት ወቅት የመልካም አሥተዳደር እጦት እንዳይገጥማቸው ሕዝብን በተገቢው መንገድ ለማገልገል ዝግጁ መኾናቸውን...
በዲጂታል ኢኮኖሚው የሴቶችን ተሳታፊነት የሚያሳድግ መርሐግብር በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "የአፍሪካ ሴት ልጆች የቴክኖሎጂ ኢንሼቲቭ" ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል።
የመርሐግብሩ ሥራ አሥኪያጅ አሚን አየለ እንዳሉት መርሐግብሩ የሴቶችን ተፎካካሪነት በመጨመር በዲጂታል ኢኮኖሚው...








