“ፅንፈኞችን በመምታት የታሪካዊ ጠላቶቻችንን ሀገር የማፍረስ ሴራ እያከሸፍን ነው” ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ

  #ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጀነራል መሐመድ ተሰማ ፣ የኮር አዛዥ ብ/ጀነራል አዲሱ መሐመድ ፣ የኮር አዛዥ ብ/ጀነራል መላኩ ገላነህ በቋሪት እና በገነት አቦ የተሠማራውን ሠራዊት ተመልክተዋል። በነበሩት አራት የተለያዩ መድረኮች ላይ...

“ተመራቂዎች የጀግንነት ባሕሉን እንደምታስቀጥሉ አምናለሁ” ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ 🇪🇹

  #ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የምሥራቅ እዝ ለሁለተኛ ጊዜ በብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል፡፡ ሥልጠናው መሠረታዊ ወታደሮች በማሠልጠኛ ያገኙትን ዕውቀት በተግባር ወደሚታይ እና ወደሚጨበጥ ከፍተኛ ወታደራዊ ክህሎት የሚለውጥ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ጠቃሚ እና...

የአዋሽ-ኮምቦልቻ- ሃራ ገበያ ባቡር መስመር ጥገናን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው።

  #ባሕር_ዳር : ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የአዋሽ-ኮምቦልቻ- ሃራ ገበያ ባቡር መስመር ፕሮጀክት ጥገናን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታውቋል። የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በቅርቡ የጥገና ስራው የተጀመረውን የአዋሽ-ኮምቦልቻ- ሃራ...

🇪🇹 በሀገራዊ ምክክር ከግጭት አዙሪት ወደ ዘላቂ ሰላምና የሀገር ግንባታ 🕊️🤝

  #ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ሀገራዊ የምክክር መድረኮች ሁሉን አቀፍ እና አሳታፊ የድርድር መንገዶች ናቸው። የፖለቲካ ቀውሶችን ይፈታሉ፤ ለሰላማዊ የፖለቲካ ሥርዓት መንገድ ይከፍታሉ። የረዥም ጊዜ የግጭት መንስኤዎችን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ይረዳሉ። 📌 ኢትዮጵያም ከግጭት አዙሪት...

የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዓለም ከፍተኛ ተጓዦች ከተመረጡ የዩኔስኮ ምርጥ አምስት ቅርሶች መካከል ተካተቱ።

  # ባሕር_ዳር: 23/2018 ዓ.ም የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት በዓለም ከፍተኛ ተጓዦች ከተመረጡ የዩኔስኮ ምርጥ አምስት ቅርሶች ተርታ ተሰልፈዋል። በዓለም ላይ ያሉትን ሀገራት በሙሉ በመጎብኘት “UN Grandmaster” የተባለውን ታዋቂ የክብር ማዕረግ ያገኙ የዓለም ቁንጮ ተጓዦች፣ የሚመክሯቸውን ምርጥ...