📢 በምክክር ሀገር አንድነቷን ታስጠብቃለች፣ ሰላሟን ታረጋግጣለች

  #ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የምታደርግበት ቀን ተቆርጦ ምክክር የሚደረግባቸው መሠረታዊ አጀንዳዎችም ተለይተዋል። ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርአያ በሰጡት ማብራሪያ ላለፉት አራት ዓመታት ከ2 ሺህ በላይ...

🌱 የአረንጓዴ አሻራ ዘርፈ ብዙ ትሩፋቶች ከተፈጥሮ ጥበቃ እስከ ኢኮኖሚያዊ ልዕልና 🌳🥑🐝📈

  #ባሕር_ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የደን መመናመን ለኢትዮጵያም ኾነ ለአፍሪካ የረጅም ጊዜ ፈተና ኾኖ ቆይቷል። አህጉሪቱ በዓመት 3 ነጥብ 94 ሚሊዮን፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 72 ሺህ ሄክታር ደን በየዓመቱ ስታጣ ኖራለች። የደን መራቆት ለድህነት እና ለግብርና...

📝 የኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማከናወን ይገባል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጥራት ያለው መረጃን ለመሠብሠብ እና ለመመዝገብ እየሠራ ይገኛል። ይህ ተግባር ለሀገር አቀፍ ስታቲስቲክስ ዝግጅት እና ለመንግሥት አሥተዳደር ወሳኝ ሚና አለው። ​የአማራ ክልል ሲቪል...

በክረምት ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍ አደጋዎችን ለመከላከል እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ የቻጃ ሚካኤል ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ከፋለ መሠረት እና ታገለ ይሁን በአካባቢያቸው "አንኩሪ" ተብሎ የሚጠራ ወንዝ ክረምት በመጣ ቁጥር በሰው ሕይወት እና በእንስሳት...

በውይይት ያተረፈ እንጅ የከሰረ የለም።

  #ሰቆጣ: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንጻራዊ ሰላም ካላቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች መካከል አንዱ ነው። ነገር ግን በሕገወጡ ሕወሃት እና በተላላኪዎች እየተፈጠረ ባለ ትንኮሳ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ አንዳንድ ወረዳዎች የጸጥታ ችግር ተፈጥሯል። ነዋሪዎችም ለእንግልት...