በአማራ ክልል የንጹሕ መጠጥ ውኃ ሽፋን 79 ነጥብ 91 በመቶ ደርሷል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ የንጹሕ መጠጥ ውኃን ተደራሽ በማድረግ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኅላፊ ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) በክልሉ የንጹሕ...

በምራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ ባደረገው ኦፕሬሽን 116 ጽንፈኞችን መደምሰሱን ምሥራቅ እዝ አስታወቀ።

  #ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በምራብ ጎጃም ዞን ደጋዳሞት ወረዳ ባደረገው ኦፕሬሽን 116 ጽንፈኞችን መደምሰሱን ምሥራቅ እዝ አስታውቋል። ​ስምሪቱን የመሩት የኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ሬድዋን ሪባቶ እና የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ግፋወሰን አበበ እንደተናገሩት በደጋ ዳሞት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና በሰኔ ወራት ያከናዎኗቸው ተግባራት

  ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት በጠቅላላ ምርጫ፣ በቱሪዝም፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ፣ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ...

ሠራዊቱ ለሕዝብ የቆመ የሰላም አምባሳደር ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ "ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም የማኅበረሰቡ ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ‎የደቡብ እዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ደስታ ተመስገን በጽንፈኝነት አስተሳሰብ እና በትጥቅ...

የኢትዮጵያውያንን ፍላጎት እና ተስፋ የያዘው ምክክር

  #ባሕር _ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም 🇪🇹 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክሩን አካታችነት እና አሳታፊነት ለማረጋገጥ ሰፋፊ ሥራዎችን አከናውኗል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ምክክሩን አሳታፊ እና አካታች ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ ሰፋፊ...