“በክልሉ አረንጓዴ ዐሻራ የመሬት መራቆትን በመከላከል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እያስገኘ ነው” የሶማሌ ክልል ምክትል...

አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር በክልሉ የመሬት መራቆትን በመከላከል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እያስገኘ መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን ገልጸዋል። ’’ተስፋን እንትከል’’ በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ...

የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ኢትዮጵያውያን ከተባበርን የማናሳካው እንደሌለ ማሳያ ነው።

የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች እየተካሄደ ይገኛል። ያነጋገርናቸው የከሚሴ ከተማ እና የደዋ ጨፋ ወረዳ ነዋሪዎች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ከተጀመረ ወዲህ በየዓመቱ በንቃት እየተሳተፉ መኾኑን ተናግረዋል።...

እስከ ቀኑ 9 ሰዓት 700 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል፦ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ

በመላው ኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው የአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ላይ እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ድረስ ብቻ 700 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ የዕለቱን የችግኝ ተከላ አፈጻጸም...

“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር የተራቆቱ አካባቢዎች እንዲለመልሙ እያደረገ ነው” የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር...

በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ መልእክት እየተከናወነ ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ቀጥሏል። በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በአለታ ወንዶ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች “በአንድ ጀምበር” የችግኝ ተከላ የተከሏቸውን ችግኞች ለፍሬ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በተቋሙ ግቢ ችግኝ ተክለዋል። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በግቢ ውስጥ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞች...