ጠንካራ ተቋማት ሀገርን ተሸክመው የሚቆሙ መሠረቶች ናቸው።

ሀገርን በዘላቂነት የሚያስቀጥለው እና ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያሻግረው ጊዜያዊ ሞገስ ከተቸራቸው ጠንካራ ግለሰቦች በላይ የላቀ ጠንካራ እና ገለልተኛ ተቋም ሲገነባ ነው። የፍትሕ፣ የጸጥታ፣ የዴሞክራሲ እና የኢኮኖሚ ተቋማት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ ኾነው የሕዝብ አመኔታን ካላተረፉ የሀገርን...

የኢትዮጵያውያን የሥነ መንግሥት እሳቤ እስከምን ድረስ ነው?

ኢትዮጵያ ዓለም ከሥልጣኔ ርቃ በነበረበት በዚያ ዘመን ሳይቀር ሥርዓተ መንግሥት ያላቸው ሕዝቦች መኖሪያ እንደነበረች ታሪክ ያስረዳል። የአማራው የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኦሮሞው አባ ገዳ፣ የሶማሌ ኡጋሶች፣ የደቡብ ባለለምለም ጨፌ የተከበሩ አባቶች ለኢትዮጵያ የዳበረ የሥነ መንግሥት ልምድ እርሾዎች...

የኢትዮጵያ ታላቅ የድል ብስራት ቀን!

ኢትዮጵያ ዛሬ የመንግሥት ምስረታ ታካሂዳለች። መንግሥት መመስረቷም በልማት ጉዞ ላይ የምትገኘውን የታላቋን ኢትዮጵያ ህልውና የማስቀጠል ጉዳይ ነው። ​ምክንያቱም ሀገር ያለ ሕዝብ ሕዝብና ሀገር ደግሞ ያለመንግሥት ህልውና ሊኖራቸው አይችልም። መንግሥት ደግሞ የአንድ ሀገር ዋልታና ማገር፣ የሕዝቦች...

አካታች የፖለቲካ እና የትብብር ባሕል ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ

ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የታዩ የፖለቲካ እድገቶች እና የተካሄዱ የካቢኒ ሽግግሮች በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ሂደት ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ከፋች መኾናቸውን የዘርፉ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ። በምርጫ ያሸነፈው ገዥ ፓርቲ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሥልጣን በመካፈል...

የኢትዮጵያውያን የሥነ መንግሥት እሳቤ እስከምን ድረስ ነው?

ኢትዮጵያ ዓለም በጨለማ ውስጥ በነበረበት በዚያ ጊዜ የሥነ መንግሥት እሳቤ ያላቸው ሕዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት። ዓለም ገና ስለዴሞክራሲ እና የሰው ልጆች መብት ማውራት ሳይጀምር ኢትዮጵያውያን ግን በሀገር በቀል ጥንተ የሥነ መንግሥት ዕውቀቶች ሕዝብን ስታስማማ፤ ሀገረ...