
ኢትዮጵያ ዛሬ የመንግሥት ምስረታ ታካሂዳለች። መንግሥት መመስረቷም በልማት ጉዞ ላይ የምትገኘውን የታላቋን ኢትዮጵያ ህልውና የማስቀጠል ጉዳይ ነው።
ምክንያቱም ሀገር ያለ ሕዝብ ሕዝብና ሀገር ደግሞ ያለመንግሥት ህልውና ሊኖራቸው አይችልም። መንግሥት ደግሞ የአንድ ሀገር ዋልታና ማገር፣ የሕዝቦች ደኅንነትና የጋራ እድገት መተማመኛ ዋና መዋቅር ነው።
ሀገር ያለ መንግሥት ምሰሶ እንደሌለው ቤት ናት፣ ጠንካራና ሕጋዊ የመንግሥት ምስረታ መገንባትም የሀገርን ዘላቂ ህልውና ያስቀጥላል። ዛሬ ኢትዮጵያ የምትመሰርትው መንግሥትም ይሄን ኀላፊነት የሚረከብ ነው።
መንግሥት ለአንድ ሀገር፦
በመላኩ ሙሉጌታ
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
#ባሕር_ዳር፡ መስከረም 25/2019 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
